ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አንተ ጥበብን ባትሰጥ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ባትልክ ኖሮ፥ ማን ፈቅድህን ሊያውቅ ይችል ነበር? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አንተ ጥበብን የሰጠኸው፥ ቅዱስ መንፈስህንም ወደ እርሱ ከላይ የላክህለት ሰው ካልሆነ በቀር ምክርህን ማን ዐወቀ? ምዕራፉን ተመልከት |