ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 9:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሁሉንም የምታውቅና የምትረዳ በመሆኗ፥ በሥራዎቼ ላይ ሁሉ በጥንቃቄ ትመራኛለች፤ ክብሯም ትጠብቀኛለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አንተ የምታውቀውን ሥራ ሁሉ ታውቃለችና ንጹሕ አድርጋ ወደ ሥራዎች ሁሉ ትምራኝ፤ በኀይሏም ትጠብቀኝ። ምዕራፉን ተመልከት |