ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 8:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የእግዚአብሔርን ሕይወት በመጋራት የተከበረ የትውልድ ሐረጓን ይበልጥ ከፍ ከፍ አአደረገች፤ የሁሉም ጌታ የሆነው አምላክም ይወዳታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የዝምድናዋም ቸርነት ወደ እግዚአብሔር ያቀርባልና ሁሉን የሚገዛ እርሱ ወደዳት። ምዕራፉን ተመልከት |