|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ጥበብ 8:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በእርግጥ የእግዚአብሔርን እውቀት፥ ምስጢራትም ትጋራለች፤ የሚሠራውንም የምትመርጥ እርሷ ነች።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የእግዚአብሔርን ምሥጢር ለማወቅ መካር ናትና፥ የሥራውም ወዳጅ ናትና።ምዕራፉን ተመልከት |