ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የምስጋና ቢሱ ተስፋ ግን እንደ ክረምት ውርጭ ይሟሟል፤ እንደማይጠቅም ውሃም ይፈሳል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ለማያመሰግን አለኝታው እንደ ክረምት ውርጭ ይቀልጣልና፥ እንደማይረባ ርኩስ ውኃም ይፈስሳልና። ምዕራፉን ተመልከት |