ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 16:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አንተን ለማመስገን ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት መነሣትና ጎኅም ሳይቀድ አንተን ማግኘት እንዳለብን ለማሳየት ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በፀሐይ መውጫ በኩል አንተን እናመሰግን ዘንድ፥ ወዳንተም እንለምን ዘንድ ፀሐይ ወደ እኛ እንዲመጣ ይፈለጋልና ይህ ይታወቅ ዘንድ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |