ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 15:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ልቡ አመድ፥ ተስፋው ከምድር የከፋ፥ ሕይወቱ ከጭቃ ይልቅ የተናቀ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልቡናው አመድ ነው፥ ተስፋውም ከአፈር ይጐሰቍላል፥ ሕይወቱም ከጭቃ እጅግ የተናቀ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |