ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሰላማዊ ሰዎችን መበጥበጥ፥ ወሮታ ቢስ መሆን፥ ነፍስን ማሳደፍ፥ በተፈጥሮ ላይ ማመፅ ጋብቻን ማፋለስ፥ አመንዝራነትና ተስፋ መቁረጥ ይታያል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ዋጋን ካለማሰብ ጋር፥ ሰውነትን ከማስተዳደፍ ጋር፥ ፍጥረትንም ከመለወጥ ጋር፥ የጋብቻን ሥርዐት ከማፍረስ ጋር፥ ከምንዝርና ከርኵሰት ጋር፥ የተቀላቀለ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |