ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የትም ቦታ በደም የተጨማለቀ ግድያ፥ ሌብነትና ማጭበርበር፥ ጉቦ፥ ውስልትና፥ ዓመጽ፥ የሐሰት ምስክርነት፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሥራዎቻቸው ሁሉ ደም ከማፍሰስና ነፍስ ከመግደል ጋር፥ ከመስረቅም ጋር፥ ከሐሰትና ከጥፋት፥ ምስጋናንም ከማጕደል ጋር፥ ካለማመንም ጋር፥ ከመሐላና በጎውን ሰው ከማወክ ጋር፥ ምዕራፉን ተመልከት |