ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስማቸው ሊነሳ የማይገቡ ጣኦቶችን ማምለክ፥ የክፋት ሁሉ ምክንያት መነሻው፥ ማክተሚያውም ነውና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ስም የሌላቸው ጣዖቶችን ማምለክ የክፋት ሁሉ መጀመሪያ ነውና፥ የፍጻሜውም ምክንያት ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |