ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጊዜ ያልፋል፤ ባህልም ሕግ ይሆናል፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከዚህ በኋላ በዘመን መራቅ የበደልና የዝንጋዔ ልማድ ሥርዐት ሆኖ ተያዘ፥ እንደ ሕግም አድርገው ጠበቁት፥ በክፉዎች መኳንንት ትእዛዝም ጣዖታትን አመለኳቸው። ምዕራፉን ተመልከት |