ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የሰው ግብዝነት እነርሱን ወደ ዓለም አመጣቸው፤ የተወሰነላቸውም አጭር ዕድሜ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ተነጥቀው የመሄዳቸውን ፍጻሜ የሚያፋጥን ስለሆነ በከንቱ ሰው ምክንያት ጣዖት ወደዚህ ዓለም ገባ። ከዚህም በኋላ ጣዖት መሥራትን ዐሰቡ። ምዕራፉን ተመልከት |