ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 14:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ተነጥቀው የመሄዳቸውን ፍጻሜ የሚያፋጥን ስለሆነ በከንቱ ሰው ምክንያት ጣዖት ወደዚህ ዓለም ገባ። ከዚህም በኋላ ጣዖት መሥራትን ዐሰቡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የሰው ግብዝነት እነርሱን ወደ ዓለም አመጣቸው፤ የተወሰነላቸውም አጭር ዕድሜ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |