ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ያለ አንተ ፈቃድ እንደምን ፍጡርህ ሊኖር ይችላል ባንተስ ባይጠራ ኖሮ እንደምን ይጠበቃል ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ያሉትን ሁሉ ትወዳለህ፥ ከፈጠርኸው ፍጥረትም ምንም የምትንቀው የለም፥ ብትጠላውስ ኖሮ አትፈጥረውም ነበርና። ምዕራፉን ተመልከት |