ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 11:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ፍጥረቶችህን ሁሉ ትወዳለህ፤ ከፍጡራንህ አንዱን ስንኳ አትጠላም፤ ምክንያቱም ብትጠላው ኖሮ አትፈጥረውምና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አንተ ሁሉን የምትችል ነህና ሁሉን ይቅር ትላለህ፥ ለንስሓም እየጠበቅኸው የሰውን ኀጢአት ቸል ትላለህ። ምዕራፉን ተመልከት |