ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በእርሱ ጥፋት መሬት በውሃ በተጥለቀለቀች ጊዜ፥ አሁንም ያዳነችው ጥበብ ናት። ጻድቁን ሰው በእንጨት አንሳፋ አዳነችው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዳግመኛም ምድር በማየ አይኅ በጠፋች ጊዜ ጥበብ ጻድቁን አዳነችው፥ በተናቀ እንጨት ዕቃም አሻገረችው። ምዕራፉን ተመልከት |