ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ክፉው ሰው በተቆጣ ጊዜ ግን እርሷን ተዋት፤ በንዴት ወንደሙን በመግደሉ በጥፋት ላይ ወደቀ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በደለኛና ግፈኛ ሰውም በቍጣው ከእርሷ በራቀ ጊዜ፥ ወንድሞቻቸውን ከሚገድሉ ሰዎች ጋር በመዓት ጠፋ። ምዕራፉን ተመልከት |