ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሰዎች ክፉ በመፈጸም ሲያድሙ፥ እንዲበጣበጡ ተፈረደባቸው፤ ያንጊዜ ጻድቁን ሰው ለየች፤ በእግዚአብሔርም ፊት አቀረበች፤ ከልጁም ኀዘን አበረታችው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አሕዛብ ወደ ተለያየ ክፋትና ጥመት ተጨልጠው በሄዱ ጊዜ ጻድቁን አመለከተችው፤ ያለ በደልና ያለ ነውር ለእግዚአብሔር ጠበቀችው፤ በቸርነትም የጸና ልጁን ጠበቀች። ምዕራፉን ተመልከት |