ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ስለዚህ ጻድቃን ክፉዎቹን በረበሯቸው፤ ጌታ ሆይ የተቀደሰውን ስምህንም አመስግኑ፤ በአንድነት ጠባቂ ክንድህን አወድሱ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ስለዚህም ነገር ጻድቃን ክፉዎችን ማረኩ። አቤቱ ቅዱስ ስምህንም አመሰገኑ። ተዋጊና አሸናፊ እጅህንም በአንድነት አከበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |