ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ጥበብ የዱዳዎችን አንደበት ከፍታለች፤ የሕፃናትንም ምላስ ፈትታለችና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ጥበብ የዲዳዎችን አፍ ከፍታለችና፥ የሕፃናትንም አንደበት ቀንቶ የሚናገር አድርጋለችና። ምዕራፉን ተመልከት |