ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ጠላቶቻቸውን ግን አስመጠች፤ ኋላም ከጥልቁ ጉድጓድ ተፋቻቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ጠላቶቻቸውን ግን አሰጠመች፥ እነርሱንም ከጥልቅ ባሕር አወጣቻቸው። ምዕራፉን ተመልከት |