ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 10:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከጨቋኞችና ከስግብግቦች ጋር ስፋለም፥ ከጐኑ ቆመች፤ ባለጸጋም አደረገችው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከሚቀሙትና ከሚበረታቱበትም ሰዎች የተነሣ ጠበቃ ሆና ቆመችለት፤ ረዳችውም። ምዕራፉን ተመልከት |