Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ጥበብ 10:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ከወንድሙ ቁጣ የሚሸሸውን ጻድቅ ሰው፥ በቀና መንገዶች መራችው፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት አሳየችው፤ ስለ ቅዱስ ነገሮችም ያውቅ ዘንድ አስተማረችው፤ ድካሙ ፍሬ እንዲያፈራ አደረገች፤ የጥረቱንም ዋጋ ሰጠችው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ይህች ከወ​ን​ድሙ ቍጣ የተ​ነሣ የሸ​ሸ​ውን ጻድቅ ሰው ወደ ቀና መን​ገድ መራ​ችው። የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም መን​ግ​ሥት አሳ​የ​ችው፤ የተ​ቀ​ደ​ሱ​ት​ንም ማወ​ቅን ሰጠ​ችው፥ ከድ​ካሙ የተ​ነ​ሣም አበ​ለ​ጸ​ገ​ችው፥ ጥሪ​ቱ​ንም አበ​ዛ​ች​ለት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ጥበብ 10:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች