ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 9:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በምትወዳት ሚስትህ ላይ አትቅና፤ እንዴት እንደምትጎዳህ አታስተምራት፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ክፉ ትምህርትን እንዳትማርብህ፥ ባጠገብህ የምተተኛ ሚስትህን አታስቀናት። ምዕራፉን ተመልከት |