|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 8:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ለማንም ልብህን አትግለጥ፤ መልካም ተግባሮቻቸውም ላይ አትተማመን።ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዋጋህ እንዳይጠፋብህ፥ ለሰው ሁሉ የልብህን ምሥጢር አትግለጥ።ምዕራፉን ተመልከት |