ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቅጠሎችህን ትበላለህ፥ ፍሬዎችህንም ታጠፋለህ፥ አንተም የደረቀ እንጨት ትሆናለህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ቅጠልህን ይበላብሃል፥ ፍሬህንም ታጣለህ፤ እንደ ደረቅ እንጨትም ይጥልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |