ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 45:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሙሴ ቀደሰው፥ በቅዱሱም ዘይት ቀባው፥ ይህም ለእርሱና ለወገኖቹም ጭምር፥ እስከ ሕልፈተ ሰማይ የገባው ቃል ኪዳን ነው፥ የአምልኮውን ሥርዓት እንዲመራ፥ ካህን ሆኖም በእግዚአብሔር ስም ሕዝቡን እንዲባርክ ሥልጣን ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሙሴም እጃቸውን ቀባላቸው፤ የተቀደሰውንም ዘይት ቀባው፤ ለዘለዓለሙም ሕግ ሆነው፤ ይገዙለት ዘንድ፤ ካህናትም ይሆኑት ዘንድ፤ ሕዝቡንም በስሙ ይባርኳቸው ዘንድ፤ ሰማይ ጸንቶ በሚኖርበት ዘመን ልክ ለልጆቹ ሕግ ሆናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |