ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 44:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የሙዚቃ ስለቶችን የነደፉ፤ የውዳሴ ቅኔዎችንም የጻፉ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ምስጋናንና ያማረ መሰንቆን የሚፈልጉ፥ በመጽሐፍ እንደ ተጻፈ አድርገው የሚያመሰግኑ፥ ምዕራፉን ተመልከት |