ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 42:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በልዑል እግዚአብሔር ሕግ ወይም በቃል ኪዳኑ፥ ከሐዲውን በነጻ በሚያሰናብት ፍርድ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ስለ ልዑል ሕግና ስለ ቃል ኪዳኑ አትፈር፤ በደለኛውንም እንዳታነጻው ስለ ፍርድ አትፈር። ምዕራፉን ተመልከት |