ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ዋሽንትና በገና መዝሙር ያጣፍጣሉ፤ ለዛ ያለው ድምፅ ግን ከሁሉም ይበልጣል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በገናና መሰንቆ ሰውነትን ደስ ያሰኙኣታል፤ ከሁለቱም ይልቅ ልዝብ አንደበት ደስ ያሰኛል። ምዕራፉን ተመልከት |