ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጻድቃን ልጆቼ ሆይ ስሙኝ! በወንዝ ዳር እንደ በቀለ ጽጌሬዳ እናንተም አብቡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የጻድቃን ልጆች ስሙኝ፤ ለምልሙ፤ ታደሱ፤ አበባ በምድረ በዳ ጠል እንደሚያብብ አብቡ። ምዕራፉን ተመልከት |