ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ቀሪዎቹ ሐሳቦቼን እነሆ አቀርባለሁ፥ ሞልታ እንደምትታየው ጨረቃ ሙሉ ሆኛለሁ! ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዳግመኛም አስቤ እናገራለሁ፤ እንደ ሙሉ ጨረቃ ሙሉ ነኝና። ምዕራፉን ተመልከት |