ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ዕድሜ ከሰጠው ስሙ ከሌሎች ሺህ ስሞች የበለጠ የተከበረ ይሆናል፥ ቢሞትም ይኸው ይበቃዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከሺህ ልጅ ስምን ማስጠራት ይሻላል፤ ከሞተም በኋላ ሥራው ጸንቶ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከት |