ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የዕጣንን መልካም ሽታ ይስጣችሁ፥ እንደ ነጭ አበባ አብቡ፥ መዓዛችሁ ዙሪያችሁን ያውድ፥ የምስጋና መዝሙር ዘምሩ፥ ስለ ሥራዎቹ ሁሉ እግዚአብሔርን ባርኩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እንደ ሊባኖስ መዓዛ መዓዛችሁ ይጣፍጥ፤ አበባችሁን እንደ ጽጌረዳ አብቅሉ ፤ መዓዛችሁንም አጣፍጡ፤ መዝሙርን ዘምሩ፤ በሥራውም ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት። ምዕራፉን ተመልከት |