ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 38:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እነርሱም በተራቸው ፈውስን ይሰጡ ዘንድ፥ ያድኑ፥ ዕድሜንም ይቀጥሉ ዘንድ፥ እግዚአብሔር የማዳን ሞገስን ይሰጣቸው ዘንድ፥ ይጸልያሉና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ይረዳቸው ዘንድ፥ ዕረፍትንም ይሰጣቸው ዘንድ፥ ሁልጊዜም ይፈውሳቸው ዘንድ እነርሱ ወደ እግዚአብሔር ይለምናሉ። ምዕራፉን ተመልከት |