ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ትክክለኛውን ፈር ተከትለሃል ይልሃል፤ ካንተ ርቆ ግን ምን እንደሚያደርስብህ ይመለክታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ገንዘብህን የሚያጠፋብህን ነገር ያመጣብሃል በጎ ነገር አደረግህ ይልሃል፤ በተቸገርህም ጊዜ አይቶ ይስቅብሃል። ምዕራፉን ተመልከት |