ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ከመጠን በላይ መብላት ሕመምን፥ ገደብ የለሽም መሆን የጉበት መነካትን ያስከትላል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ብዙ መብላት ደዌ ይሆናልና፤ ስስትም ጓታን ያበዛዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |