ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 37:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ልብህ ከምትለግስህ ምክር አትውጣ፤ ከእርሷ የበለጠ ታማኝ የሚሆንህ የለምና፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እርስዋ ከሁሉ ይልቅ ታማኝህ ናትና፤ የልቡናህን ምክር አጽና። ምዕራፉን ተመልከት |