Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 37:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ሴትን ስለጣውንቷ፥ ፊሪን ስለ ጦርነት፥ ነጋዴን ስለዋጋ፥ ሸማችን ስለገበያ፥ ባለጌን ስለ ውለታ፥ ራስ ወዳዱን ስለ ደግነት፥ ሰነፉን ስለ ሥራ፥ ዳተኛውን ስለ ሥራው ፍጻሜ፥ ሀኬተኛውን አገልገይ ስለ አስቸጋሪው ሥራ አትጠይቃቸው። ከእነርሱ የሚመጣውንም ምክር አትቀበል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከሴት ጋር ስለ​ሚ​ያ​ስ​ቀ​ናት ነገር አት​ና​ገር፤ ስለ ጦር​ነ​ትም ከፈሪ ሰው ጋር አት​ማ​ከር። ስለ ትር​ፍም ከሻጭ ጋር አት​ማ​ከር፤ ስለ ንግድ ነገ​ርም ከነ​ጋዴ ጋር አት​ማ​ከር። ስለ ምጽ​ዋ​ትም ከን​ፉግ ሰው ጋር አት​ማ​ከር። ዋጋን ስለ መመ​ለ​ስም ከከ​ዳ​ተኛ ጋር አት​ማ​ከር፤ ስለ ሥራም ከሰ​ነፍ ሰው ጋራ አት​ማ​ከር፤ ሥራ ስለ​ሚ​ፈ​ጸ​ም​በት ዓመ​ትም ከም​ን​ደኛ ጋር አት​ማ​ከር። ስለ ጥበ​ብም ከአ​ላ​ዋቂ ሰው ጋር አት​ማ​ከር፤ ከዚ​ህም ሁሉ ጋር ስለ​ዚህ ነገር የም​ት​ማ​ከ​ረው አይ​ኑር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 37:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች