መዝሙር 105:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 የአገራቸውንም ተክሎች ሁሉ በላ፥ የምድራቸውንም ፍሬ በላ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 የምድሪቱንም ዕፀዋት ሁሉ በላ፤ የመሬታቸውንም ፍሬ ሙጥጥ አደረገ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 በምድሩ ላይ ያለውን ለምለም ተክልና ሰብል ሁሉ በልተው እንዲጨርሱ አደረገ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ከአሕዛብ ጋር ተደባለቁ፥ ሥራቸውንም ተማሩ። ምዕራፉን ተመልከት |