ዘሌዋውያን 25:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ብርህን በወለድ አታበድረው፤ ምግብህንም በትርፍ አትሽጥለት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ገንዘብህን በዐራጣ አታበድረው፤ ምግብህንም በትርፍ አትሽጥለት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 በምታበድረውም ገንዘብ ወለድ አትጠይቀው፤ በምትሸጥለትም ምግብ ትርፍ አትጠይቀው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ብርህን በወለድ አታበድረው፤ እህልህንም በትርፍ አትስጠው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ብርህን በወለድ አታበድረው፤ መኖህንም በትርፍ አትስጠው። ምዕራፉን ተመልከት |