ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ድንበሬን ሊያቃጥል፥ ጐልማሶቼን በሰይፍ ሊገድል፥ ጨቅላ ልጆቼን በምድር ላይ ሊጥል፥ ሕጻናቴንና ደናግላኔንም በምርኮ ሊወስድ ደፍሮ ተናግሮ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስሙም እግዚአብሔር ነው፤ ሠራዊቱም በሕዝቡ መካከል ነው፤ ከሚያሳድዱኝም ሰዎች እጅ አዳነኝ። ምዕራፉን ተመልከት |