ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አሦር ከሰሜን ተራራዎች ወጣ፤ ከብዙ ሺህ ሠራዊቱም ጋር ወጣ። ብዛታቸው ፈሳሹን ዘጋ፤ ፈረሶቻቸው ኮረብታዎችን ሸፈነ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔር በጦርነት ጦርን ያሸንፋልና። ምዕራፉን ተመልከት |