ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ከዚህ ጊዜ በኋላ እያንዳንዱ ወደ ርስቱ ተመለሰ። ዮዲትም ወደ ቤቱሊያ ተመለሰች፥ በንብረቷም ላይ ተቀመጠች በዘመኗ ሁሉ በምድር ሁሉ ላይ የተከበረች ሆነች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በሥጋቸውም እሳትና ትልን ይልክባቸዋል፤ በመከራውም ለዘለዓለሙ ያለቅሳሉ።” ምዕራፉን ተመልከት |