ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሕዝቡ ሁሉ በኢየሩሳሌም በቤተ መቅደስ ፊት ሦስት ወር ሙሉ ደስታ አደረጉ፤ ዮዲትም ከእነርሱ ጋር ተቀመጠች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በወገኖች ላይ በጠላትነት ለሚነሡ ለአሕዛብ ወዮላቸው፤ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔርም በፍርድ ቀን ይበቀላቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |