ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 16:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ለአምላኬ አዲስ የምስጋናን መዝሙር እዘምራለሁ፤ ጌታ ሆይ አንተ ትልቅና ክቡር፥ በብርታትህ የምትደነቅና የማትሸንፍ ነህ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ያንጊዜ የተጨነቁ ወገኖች ደስ ብሏቸው ደነፉ፤ የእኔ ደካሞች በታላቅ ድምፅ ጮኹ፤ እነዚያም ደንግጠው ነበር፤ እነዚህም ድምፃቸውን ከፍ ከፍ አደረጉ፤ እነዚያም ደንግጠው ሸሹ፤ ምዕራፉን ተመልከት |