ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ንግግርዋን በጨረሰች ጊዜ ሕዝቡ በታላቅ ድምፅ ጮኹ፤ በከተማቸውም የደስታ ጩኸት ጮኹ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ነገሯን ተናግራ በጨረሰች ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቃላቸውን አሰምተው ደነፉ፤ በየከተማቸውም በደስታ ቃል ጮኹ። ምዕራፉን ተመልከት |