ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 “ባሮቹ አታልለውናል፤ አንዲት ዕብራዊት ሴት የንጉሥ ናቡከደነፆርን ቤት ኀፍረት አከናንባዋለች፤ የሆሎፎርኒስ ሬሣ መሬት ላይ ወድቋል፥ ራሱም በላዩ የለም።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “እነዚህ ባሮች አታለሉን፤ እነሆ፥ የሆሎፎርኒስ ሬሳው በምድር ላይ ወድቋልና፥ ራሱም በላዩ የለምና አንዲት ዕብራዊት ሴት በንጉሡ በናቡከደነፆር ቤት ላይ ኀፍረትን አድርጋለች።” ምዕራፉን ተመልከት |