ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ዮዲት ወደነበረችበት ድንኳን ገባ፥ አላገኛትምም፥ ወደ ሕዝቡ እየተጣደፈ ወጣና እንዲህ ሲል ጮኸ፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ዮዲትም ወደምታድርበት ድንኳን ገባ፤ ነገር ግን አላገኛትም፤ ወደ ሕዝቡም እየሮጠ ሄዶ ጮኸላቸው። እንዲህም አላቸው፦ ምዕራፉን ተመልከት |