ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 13:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወደ አልጋው ተጠጋች፥ የራሱንም ጠጉር ይዛ “የእስራኤል አምላክ ጌታ ሆይ፥ ዛሬ አበርታኝ” አለች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በራስጌውም ቆመች፤ የራሱንም ጠጕር ይዛ “የእስራኤል አምላክ አቤቱ፥ ዛሬ አጽናኝ” አለች። ምዕራፉን ተመልከት |